#የሰራተኞችድምጽ📢

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-22 15:15:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የሰራተኞችድምጽ📢 በአማራ ክልል የሚገኙ ዓቃቢያነ ህግ የፌደራል መንግስት ያደረገው ሀገራዊ የደመወዝ ማሻሻያ እስካሁን ተግባራዊ አልተደረገልንም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል። " በአንድ የፍትህ ሥርአት ውስጥ ለዳኞች የደሞዝ ማሻሻያው ተተግብሮ ለዓቃቢያነ ህግ መቅረቱ አግባብ ያልሆነና በፍትህ ስርዓቱ ላይ ጫና የሚያሳድር ጉዳይ ነው " - የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በአማራ ክልል ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ ዓቃቢያነ ህግ፣ የፌደራል መንግስት ያደረገው ሀገራዊ የደመወዝ ማሻሻያ እስካሁን ተግባራዊ እንዳልተደረገላቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ዓቃቢያነ ህጉ፥ የ2018 በጀት ዓመት የደመወዝ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 1110/2018 እነሱንም የሚያካትት ቢሆንም፣ የበጀት ዓመቱ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ እስኪቀሩት ድረስ ምንም ዓይነት ጭማሪ እንዳልተደረገላቸው ገልጸዋል። የፌደራል ዓቃቢያነ ህግ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]