በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከኦስትርያ እንዲሁም ኖርዌይ ከሴኔጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

WELCOMEneutral2026-06-22 22:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛ ቀኑን በያዘው 23ኛው ዓለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት አርጀንቲና ከኦስትሪያ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል በዳላስ ስታዲየም ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሚደረገው ጨዋታ አርጀንቲና ካሸነፈች ወደ ጥሎ ማለፉ መግባቷን ታረጋግጣለች በሌላ በኩል በውድድሩ 16 ግቦችን በማስቆጠር ከጀርመናዊው ሚሮስላቭ ክሎስ ጋር ክብረ ወሰን የተጋራው ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር 8230 The post በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከኦስትርያ እንዲሁም ኖርዌይ ከሴኔጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]