የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሀገር ግንባታ ምሰሶ
ሰላም! እንደምን አደራችሁ? የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሀገር ግንባታ ምሰሶ8230 በኢትዮጵያ ከሚከናወኑ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እሴቶች ውስጥ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ ነውየበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትን መተሳሰብ እና መረዳዳትን ከማጎልበቱ ባለፈ የሕሊና እርካታ የሚገኝበት መልካም ተግባር ነው በኢትዮጵያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከተለመደው የዕለት ተዕለት መረዳዳት ባለፈ ሀገር በቀል አቅምን የሚያንቀሳቅስ ትልቅ ብሔራዊ ንቅናቄ እየሆነ መጥቷል ይህ ንቅናቄ የሕዝብ 8230 The post የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሀገር ግንባታ ምሰሶ8230 appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗