የአሜሪካና ኢራን የሰላም ውይይት በስዊዘርላንድ

WELCOMEneutral2026-06-22 22:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስዊዘርላንድ የተጀመረው የአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ውይይት ከ80 ደቂቃ ንግግር በኋላ መጠናቀቁ ተሰምቷል የመጀመሪያው ዙር የአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ውይይት የኳታርና ፓኪስታን አደራዳሪዎች በተገኙበት ነው በዛሬው ዕለት በስዊዘርላንድ የተጀመረው የኢራን ተደራዳሪዎች በተደረሰው የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ የተጠቀሱ የመግባቢያ ስምምነት ነጥቦች እንዲተገበሩ ግፊት ማድረጋቸው ተጠቅሷል በተለይም 8230 The post የአሜሪካና ኢራን የሰላም ውይይት በስዊዘርላንድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]