7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አዲስ የፖለቲካ ልምምድ ስር እየሰደደ መምጣቱ የታየበት ነው -ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ ሰኔ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አዲስ የፖለቲካ እና የዴሞክራሲ ልምምድ ስር እየሰደደ መምጣቱ የታየበት ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር አካሂዷል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚሁ ወቅት እንዳሉት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ የምርጫ ውግንና እንዳለው መንግስት የተረዳበት ነው 8230 The post 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አዲስ የፖለቲካ ልምምድ ስር እየሰደደ መምጣቱ የታየበት ነው -ፕሬዚዳንት ታዬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗