7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ታሪካዊ መሰረት የጣለ ነው የአፍሪካ ኅብረት
አዲስ አበባ ሰኔ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ታሪካዊ መሰረት ጥሎ አልፏል አለ የአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር እያካሄደ ይገኛል በኅብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ኅብረቱ የታዛቢዎች ቡድን 8230 The post 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ታሪካዊ መሰረት የጣለ ነው 8211 የአፍሪካ ኅብረት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗