ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታችነትን ዋና መርህ በማድረግ ሰርቷል ወሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ

WELCOMEneutral2026-06-22 22:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታችነትን ዋና መርህ በማድረግ ሰርቷል አሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት በምርጫው ለመጀመሪያ ጊዜ የዲጂታል የመራጮችና እጩዎች ምዝገባ ሥርዓትን ተግባራዊ ተደርጓል በምርጫው የቅሬታ አፈታት 8230 The post ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታችነትን ዋና መርህ በማድረግ ሰርቷል 8211 ወሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]