በደቡብ ጎንደር በሰላምና ፀጥታ እክል ምክንያት ፈርሶ የነበረው የሽሎ ወንዝ ድልድይ በ19 ሚሊዮን ብር በጀት ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
በደቡብ ጎንደር በሰላምና ፀጥታ እክል ምክንያት ፈርሶ የነበረው የሽሎ ወንዝ ድልድይ በ19 ሚሊዮን ብር በጀት ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ በደቡብ ጎንደር ዞን በፋርጣ ወረዳ በ2017 በጀት ዓመት በነበረው የሰላምና ፀጥታ ችግር ምክንያት በደረሰበት ጉዳት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት አቋርጦ የነበረው የሽሎ ወንዝ ድልድይ፣ በአማራ ክልል መንግስት በተመደበ አዲስ ፈንድ መልሶ በመገንባት ለህብረተሰቡ ክፍት መደረጉ ታውቋል። የአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቢሮ የህብረተሰቡን አንገብጋቢ የትራንስፖርትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በአስቸኳይ ለመፍታት ባደረገው ከፍተኛ ጥረት፣ 11 ሜትር ርዝመት ላለው ለዚሁ ድልድይ ግንባታ 19 ሚሊዮን ብር በጀት በመመደብ ስራውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ መቻሉ ተገልጿል። ይህ በአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ሙሉ የበጀት ምንጭነት የተገነባው…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗