“ኢራን ጦርነቱን አሸንፋለች!”— 92 በመቶው እስራኤላዊ‼️
“ኢራን ጦርነቱን አሸንፋለች!”— 92 በመቶው እስራኤላዊ‼️ በዕብራይስጥ ዩኒቨርሲቲ እና በአጋም ላብስ በጋራ የተካሄደ አዲስ የሕዝብ አስተያየት ጥናት እንደሚያሳየው፣ 92 በመቶ የሚሆነው የእስራኤል ሕዝብ ከአሜሪካና ከእስራኤል ጋር በተደረገው ጦርነት ኢራን የበላይነቱን አግኝታ አሸናፊ ሆና ወጥታለች ብሎ ያምናል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አደራዳሪነት በዚህ ሳምንት በአሜሪካና በኢራን መካከል የተደረሰውንና በሊባኖስ ያለውን የሒዝቦላህ ተኩስ አቁም የሚያካትተውን ስምምነት አብዛኛው የእስራኤል ማህበረሰብ በአሉታዊ ጎኑ ነው የተመለከተው። በጥናቱ መሠረት 82.9 በመቶው እስራኤላውያን በኢራን ላይ የተካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ የእስራኤልን የረጅም ጊዜ ደህንነት አዳክሟል ብለው የሚያምኑ ሲሆን፣ 86 በመቶዎቹ ደግሞ የጦርነቱን ውጤት በፍፁም አልወደዱትም። ይህ የሕዝብ አስተያየት…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗