ኢራን ከአሜሪካ ጋር የገባሁት ስምምነት አልተከበረም በሚል የሆርሙዝ ሰርጥን መልሳ መዝጋቷን አስታወቀች‼️
ኢራን ከአሜሪካ ጋር የገባሁት ስምምነት አልተከበረም በሚል የሆርሙዝ ሰርጥን መልሳ መዝጋቷን አስታወቀች‼️ የኢራን ማዕከላዊ ወታደራዊ ዕዝ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የምትፈጽመው ጥቃት ከአሜሪካ ጋር የተደረሰውን ስምምነት የሚጥስ በመሆኑ የሆርሙዝ ሰርጥን መዝጋቱን አስታውቋል። የኢራን አብዮታዊ ዘብ ባሕር ኃይል የባሕር መተላለፊው ለሁሉም መርከቦች በመዘጋቱ ማናቸውም መርከቦች የወደ ሰርጡ የሚቀርቡ ከሆነ ለአደጋ ስለሚጋለጡ መርከባቸውን ከሆርሙዝ እንዲያርቁ አስጠንቅቋል። አብዮታዊ ዘቡ በአገሪቱ ቴሌቪዥን ባቀረበው መግለጫ አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት መድረሳቸውን ተከትሎ አርብ ዕለት ሙሉ ለሙሉ ለመርከቦች የተከፈተው የባሕር መተላለፊያ ለሁሉም መርከቦች ተመልሶ ዝግ እንደሚሆን አስታውቋል። ኢራን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የመግባቢያ ስምምነት ላይ እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምታካሂደው ጥቃት…
Read the full story at esat_tv1 ↗