ፀዳለ ሆይ ፦ አንረሳውም!
ፀዳለ ሆይ ፦ አንረሳውም! ወይዘሮ ፀዳለ ሆይ፥ በትግራዩ ጦርነት ወቅት በየዓለም አቀፉ ሚዲያ ስክሪን ላይ እየቀረብሽ፣ “የሰብአዊ መብት ተሟጋች በመምሰል” ስትተውኝው የነበረውን የውሸት ድራማ በደምብ አይተናል። ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት፣ የታረዱትና የተጨፈጨፉት የሀገር ባለውለታዎች ግፍ ላንቺ ‘ዜና’ ያልነበረው በምን ምክንያት ነበር? ፀዳለ ሆይ ፦ በጀግናው ወታደር ደምና አጥንት ላይ እየቀለድሽ፣ የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ለማጠልሸትና የሕወሓትን የጥፋት አጀንዳ ፍትሃዊ አስመስለሽ ዓለም አቀፋዊ ሽፋን ለመስጠት የሄድሽበትን ርቀት በፍጹም አንረሳውም! ዓለምን ለማደናገር ‘ትግራይ ተጠቃች’ የሚለውን የአንድ ወገን ትረካ ብቻ በማስተጋባት፣ በሀገር መከላከያ ላይ ዓለም አቀፍ ጫና እና ማዕቀብ እንዲጣል ሌት ተቀን የከፈትሽውን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗