ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ሰበረ

WELCOMEneutral2026-06-23 06:23:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእግር ኳስ ጥበበኛው ሊዮኔል ሜሲ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አዲስ ታሪክ በመጻፍ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን መስበር ችሏል ምሽት 2 ሰዓት ላይ መካሄድ በጀመረው እጅግ አስደናቂ ጨዋታ ላይ ሜሲ ክብረ ወሰን መስበር ያስቻለችውን ታሪካዊ ግብ ከመረብ አሳርፏል በዓለም ዋንጫ መድረክ ያስቆጠራት 17ኛዋ ግብ በጀርመናዊው 8230 The post ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ሰበረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]