በክልሉ በበጎ ፈቃድ ከ984 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ
አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሕብረተሰቡን ችግሮች ከመፍታት ባለፈ የመደጋገፍ ማህበራዊ እሴቶችን እያሳደገ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት በክልሉ የበጎ ፍቃድ ተግባራት በየጊዜው እያደጉ በመምጣታቸው የሕዝቡን የልማትና ማህበራዊ አገልግሎቶች ለማሳለጥ እያገዙ ናቸው ተግባሩ የመንግሥትን በጀት ከመቆጠቡ ባለፈ የሕብረተሰቡን የአብሮነትና መረዳዳት ማሕበራዊ 8230 The post በክልሉ በበጎ ፈቃድ ከ984 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗