አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ
አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል በ36ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ታምራት ኢያሱ አስቆጥሯል ውጤቱን ተከትሎ አርባ ምንጭ ከተማ 8230 The post አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗