የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለብልፅግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ብልፅግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፉ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) እና ፓርቲያቸው ብልፅግና በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፋቸው ልባዊ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ ብለዋል በማሌዥያ መሪዎች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ጉብኝት በአዲስ 8230 The post የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለብልፅግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗