ፕሬዚዳንት ታዬ ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር በርሃም ሳሊህ (ዶር) ጋር ተወያይተዋል ውይይቱን አስመልክቶ በርሃም ሳሊህ (ዶር) እንደገለጹት ከፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅሰዋል ውይይቱ ኢትዮጵያ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ ለምትጫወተው ወሳኝ ሚና ድርጅታቸው ያለውን አድናቆትና እውቅና ለመግለጽ ትልቅ አጋጣሚ 8230 The post ፕሬዚዳንት ታዬ ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗