ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያሳዩት ጨዋነት ምርጫው ፍፁም ሰላም ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስችሏል ምክር ቤቱ
አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድህረ ምርጫ ወቅት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያሳዩት ጨዋነት ምርጫው ፍፁም ሰላም ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስችሏል አለ የአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምክር ቤቱ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም መጠናቀቅን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፏል የጋራ ምክር ቤቱ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- ከአዲስ አበባ ፖለቲካ 8230 The post ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያሳዩት ጨዋነት ምርጫው ፍፁም ሰላም ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስችሏል 8211 ምክር ቤቱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗