መንግሥት የመመስረት ዕድል የተሰጠው ፓርቲ የተጣለበትን አደራ በሚመጥን ቁመና ማገልገል አለበት

WELCOMEneutral2026-06-23 06:23:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የሕዝብ ድምጽ ያገኘው እና መንግሥት የመመስረት ዕድል የተሰጠው ብልጽግና ፓርቲ የተጣለበትን አደራና ኃላፊነት በሚመጥን ቁመና ሕዝቡን በቅንነት ማገልገል አለበት አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትናንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው የማጠቃለያ ውጤት መሠረት 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሳተፉበት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 17ቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ 8230 The post መንግሥት የመመስረት ዕድል የተሰጠው ፓርቲ የተጣለበትን አደራ በሚመጥን ቁመና ማገልገል አለበት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]