የሕዝቡን ምርጫ እናከብራለን.
ቀደምት እናት አባቶቻችን ከግልና ከቡድን ፍላጎታቸው ይልቅ ለሀገራቸው ቅድሚያ በመስጠት የላብ የደም የአጥንት እና የህይወት መስዋእትነት ከፍለው ኢትዮጵያን አውርሰውናል እኛ የአሁኖቹ ትውልዶችም ሀገርን በሰላምና በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለቀጣይ ትውልድ ለማሻገር በካርዳችን ወስነናል በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ህዝቡ ከለሊት ጀምሮ በነቂስ ወጥቶ ድምጹን በምስጢር ላሻው በመስጠት የሚበጀውን መርጧል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም የህዝቡን ድምጽ ቆጥሮ ውጤቱን አሳውቋል በምርጫ 8230 The post የሕዝቡን ምርጫ እናከብራለን. appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗