በአዲስ አበባ የጎርፍ መከላከልና የአደጋ ዝግጁነት ንቅናቄ ተጀመረ
በአዲስ አበባ የጎርፍ መከላከልና የአደጋ ዝግጁነት ንቅናቄ ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቀጣይ የክረምት ወራት የሚተገበር የጎርፍ መከላከልና የአደጋ ዝግጁነት ንቅናቄ ተጀምሯል። ንቅናቄውን ያስጀመሩት ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ÷ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ የመዲናዋ አካባቢዎች ጎርፍን የመከላከል ስራ በንቅናቄ ይከናወናል ብለዋል። ከተወሰኑ ዓመታት በፊት በአቃቂ ቃሊቲ የጎርፍ ተጋላጭነት ከፍተኛ እንደነበር አስታውሰዋል። የጎርፍ መከላከልና የአደጋ ዝግጁነትን… https://www.fanamc.com/archives/317312
Read the full story at fanatelevision ↗