ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ነዋሪዎች የፍሳሽ ማስወገጃዎችን በማፅዳት አካባቢያቸውን ከጎርፍ እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረቡ

FANATELEVISIONneutral2026-06-23 06:55:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ነዋሪዎች የፍሳሽ ማስወገጃዎችን በማፅዳት አካባቢያቸውን ከጎርፍ እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረቡ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮችን በማፅዳት አካባቢያቸውን ከጎርፍ አደጋ እንዲጠብቁ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በመዲናዋ በዘንድሮው የክረምት ወራት የሚተገበር የጎርፍ መከላከልና የአደጋ ዝግጁነት ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ንቅናቄው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በተደጋጋሚ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ… https://www.fanamc.com/archives/317315

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]