"መርጌታ ነኝ እቁብ እንዲደርስህ አደርጋለሁ" በማለት 625 ሺህ ብር ያጭበረበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼️
"መርጌታ ነኝ እቁብ እንዲደርስህ አደርጋለሁ" በማለት 625 ሺህ ብር ያጭበረበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼️ ገንዘቡን የተጭበረበረው ግለሰብ በደረሰበት የሥነ ልቡና ቀውስ ፀበል ገብቶ ነበር። አብርሀም ሰርኬ የሚባለው ግለሰብ በሐሰት መር ጌታ ነኝ በማለት አቶ ደነቀው ሙሉቀን ከተባለና በዳንሻ ከተማ በሆቴል ስራ ላይ ከተሰማራ ግለሰብ 625ሺህ ብር አታሎ መውሰዱን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ ኢንስፔክተር በድሉ መልሰው ተናግረዋል። ወንጀሉን የፈፀመው ግለሰብ "እቁብ እንዲደርስህ አደርጋለው" በማለት ታህሳስ 2018ዓ.ም ብሩን አታሎ መስዷል። ይህን ብር ከወሰደ በኋላ በተጨማሪ ሦስት መቶ ሺህ ብር ካልጨመረክ "ቤተሰብህን በሙሉ በመተት አጠፋብሃለው" በማለት በተበዳይ ላይ አደገኛ የማጭበርበር ወንጀል ሲፈፅም መቆየቱ ተመላክቷል። የዳንሻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗