በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድ እንዳሻው ጣሰውን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የሰራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ጌታቸው ሌሊሾ እንደገለጹት፤ “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው የዘንድሮ የክረምት… https://www.fanamc.com/archives/317329
Read the full story at fanatelevision ↗