የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋት …

FANATELEVISIONneutral2026-06-23 08:53:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋት … አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፈር የወርቅ ያህል እንደሚከብር፣ በላብ የራሰ መሬትም መልሶ የላቀ ዋጋን እንደሚከፍል በተግባር ያሳዩ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ አላሞ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወንድማማቾች፡፡ እነዚህ ወንድማማቾች ትናንት በፀሐይ ሀሩርና በድርቅ የሚታወቀውን የአላሞ በረሃ ተብሎ የሚታወቀው አካባቢ አንድ አካል የሆነችውን አላሞ ቀበሌ ዛሬ ወደ ለምለምነት ትቀየር ዘንድ ፈር… https://www.fanamc.com/archives/317333

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]