በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ነዋሪዎቻችንን በታማኝነት የማገልገል አቋማችን ፅኑ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ነዋሪዎቻችንን በታማኝነት የማገልገል አቋማችን ፅኑ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ነዋሪዎቻችንን በታማኝነት የማገልገል አቋማችን ፅኑ ነው አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከሁለት ወር በፊት የተጀመረው የቅጠል ተራ የቤቶች ግንባታ ሒደት በዛሬው ዕለት መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡ በፕሮጀክቶቹ መኖሪያ ቤቶች ብቻ ሳይሆኑ የንግድ፣… https://www.fanamc.com/archives/317344
Read the full story at fanatelevision ↗