‎አረንጓዴ ዐሻራ ዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገውን ትውልድ ታሳቢ አድርጎ እየተተገበረ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

FANATELEVISIONneutral2026-06-23 11:16:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎አረንጓዴ ዐሻራ ዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገውን ትውልድ ታሳቢ አድርጎ እየተተገበረ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ‎የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገውን ትውልድ ታሳቢ በማድረግ እየተተገበረ ነው አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ ‎የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን በአሶሳ ዞን ዑራ ወረዳ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ… https://www.fanamc.com/archives/317347

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]