ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም አጋርነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ
ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም አጋርነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም ዘርፈ ብዙ የሁለትዮሽ አጋርነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አረጋገጡ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የውጭ፣ የኮመንዌልዝና የልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ኢቬት ኩፐር ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ ከለንደን የአየር ንብረት ሳምንት መድረክ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊና የባለብዙ ወገን ዓለም አቀፍ… https://www.fanamc.com/archives/317350
Read the full story at fanatelevision ↗