በሲዳማ ክልል ከ18 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

FANATELEVISIONneutral2026-06-23 11:16:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሲዳማ ክልል ከ18 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ ‌‎አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በበጀት ዓመቱ 11 ወራት የማዘጋጃ እና መደበኛ ገቢን ጨምሮ ከተለያዩ የገቢ አማራጮች 18 ቢሊየን 880 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን የ2018 እቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሂዷል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደምሴ እሳቱ በወቅቱ እንዳሉት፤ የክልሉ ገቢ የመሰብሰብ… https://www.fanamc.com/archives/317353

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]