ፍቺ በሞይል ሊጀመር ነው‼

WASULIFEneutral2026-06-23 11:24:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፍቺ በሞይል ሊጀመር ነው‼ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎቶች በሞባይል ስልክ ሊሰጡ ነው ተብሏል። 📌አሁን ላይ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ነዋሪዎች በስልካቸው መታወቂያ የሚያድሱበት፣ የልደት ሰርተፍኬት የሚያወጡበት፣ ከፋይዳ ጋር የሚያገናኙበትና የነጠላነት ማረጋገጫ የሚያገኙበት 4 አገልግሎቶችን ይፋ አድርጓል። 📌በቅርቡ የጋብቻ፣ የፍቺ እና የሞት ሰርተፍኬቶችን በስልክ ማመልከት የሚያስችል አሠራር እንደሚጀመር በይፋ ተነግሯል።ነገሩ ፍችን በሞባይል ባሉበት ሆነው እንደማለት ነው። 📌 ነዋሪዎች በስልክ ካመለከቱና በቴሌብር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ፣ መልዕክት ሲደርሳቸው ከየወረዳቸው ሰነዳቸውን ይረከባሉ። #ዋሱመሐመድ video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]