ሀገር አሻጋሪ ተቋማት ግንባታ …

FANATELEVISIONneutral2026-06-23 11:42:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገር አሻጋሪ ተቋማት ግንባታ … ለዛሬው ታይታ ሳይሆን ለነገው ትውልድ የሚያስብ መንግሥት ለተቋማት ግንባታ ይጨነቃል፡፡ ግለሰቦች ጥሩ ሀሳብ ቢኖራቸውም ተቋማዊ ካልሆኑ ዘመናትን አይሻገሩም፡፡ ሀገርን በዘላቂነት የሚያሻግሩት ተቋማት በመሆናቸው ኢትዮጵያ በዚህ ላይ እየሰራች ነው፡፡ መንግሥት ሀገር እንድትሻገር መጀመሪያው ያደረገው የፖለቲካ ቁርጠኝነትን ማረጋገጥ ነው፡፡ ቁርጠኛ በመሆኑም የሕግ ማሻሻያዎችን በማድረግ ነጻና ገለልተኛ ተቋማት እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህም ተቋማት ሥራቸውን ያለጣልቃገብነት እንዲከውኑ… https://www.fanamc.com/archives/317357

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]