ችግሮችን ለመፍታት በጥናት ላይ የተመሰረቱ የመፍትሔ ሀሳቦችን ማቅረብ ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
ችግሮችን ለመፍታት በጥናት ላይ የተመሰረቱ የመፍትሔ ሀሳቦችን ማቅረብ ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ችግሮችን በትብብር ለመፍታት በጥናት ላይ የተመሰረቱ የመፍትሔ ሀሳቦችን ማቅረብ ይገባል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት “የመንግሥታት ግንኙነት በኢትዮጵያ፡ መልካም ዕድሎች፣ ፈተናዎችና መፍትሔዎች” በሚል መሪ ሀሳብ ከፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ አፈ ጉባኤ… https://www.fanamc.com/archives/317360
Read the full story at fanatelevision ↗