አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼

WASULIFEneutral2026-06-23 16:49:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼ በዋትስአፕ የሐሰት ሰነዶች የሳይበር ጥቃት እየተፈጸመ ነው! ጠላፊዎች የተጠለፉ የዋትስአፕ አካውንቶችን በመጠቀም እንደ "የሂሳብ ሪፖርት" ወይም "የክፍያ ማሳሰቢያ" ያሉ የሐሰት ስያሜዎች ያላቸውን የኮምፒውተር ቫይረሶች (.vbs ፋይሎችን) እየላኩ መሆኑን ኢንሳ አስታወቀ። ጥቃቱ ዋትስአፕን በኮምፒውተር ላይ የሚጠቀሙ ሰራተኞችንና ነጋዴዎችን ያነጣጠረ ሲሆን፣ ኮምፒውተርን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠርና መረጃ ለመስረቅ ያስችላል። ማድረግ ያለብዎት:- 📌 ማንኛውንም ፋይል ከመክፈትዎ በፊት ለላኪው በስልክ ደውለው ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ። 📌በዋትስአፕ የሚላኩ መጨረሻቸው .vbs የሆኑ ፋይሎችን በፍጹም አይክፈቱ። 📌ሁልጊዜ የጸረ-ቫይረስ (Antivirus) ሶፍትዌር ይጠቀሙ። መረጃውን ለሌሎች ወዳጆችዎ ያጋሩት። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]