እስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወታደሮችን ወደ ሶማሊላንድ ላከች‼️
እስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወታደሮችን ወደ ሶማሊላንድ ላከች‼️ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና መስጠቷን ተከትሎ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ወታደሮቿን በሃርጌሳ ማሰማራቷ ተሰምቷል። እንደ ዘገባው ከሆነ፣ እስራኤል በአሁኑ ወቅት 50 የሚጠጉ ወታደሮችን በሶማሊላንድ ያሰፈረች ሲሆን፣ እነዚህ ወታደሮችም በሁለቱ ወገኖች መካከል በተደረሰው የሁለትዮሽ የጸጥታ ስምምነት መሠረት የተሰማሩ ናቸው። ወታደራዊ ስምሪቱ በዋናነት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ የእስራኤል ዜጎች ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ለዚህም እንደ ስልታዊ ምክንያት የቀረበው ወታደሮቹ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በቀላሉ እንዲቀላቀሉ እና የውጭ ኃይል መኖሩን በግልጽ እንዳይታወቅ ለማድረግ ታስቦ እንደሆነ ተመልክቷል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗