"በኤርትራ ላይ ጊዜው አሁን ነው" ጃዋር
"በኤርትራ ላይ ጊዜው አሁን ነው" ጃዋር ጃዋር መሐመድ የባህር በር ለማስከበር ወታደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ‼ ታዋቂው ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ ኢትዮጵያ የባህር በር መዳረሻዋን ለማስጠበቅና ከኤርትራ መንግሥት የሚመጣባትን የደህንነት ስጋት ለማስወገድ ወታደራዊ እርምጃ የምትወስድበት "ጊዜው አሁን ነው" ሲል ለፈረንሳይ የዜና ወኪል (AFP) በሰጠው አስተያየት ገለፀ። ጃዋር አክሎም፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ወቅት ያለውን የወታደራዊና የቴክኖሎጂ የበላይነት በመጠቀም ስትራቴጂካዊ ግቡን በቀላሉ ማሳካት ይችላል ሲል ተናግሯል። ይህንን ተከትሎ አንዳንዶች ጥሪው ሀገሪቱን ወደ አደገኛ ጦርነትና ቀጠናዊ ውጥረት ይከታል በሚል ተቃውሟቸውን የገለፁ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ የኢትዮጵያን ስትራቴጂካዊ ጥቅም የሚያስከብር በመሆኑ ትክክለኛ ወቅት ነው በማለት ሀሳቡን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ።…
Read the full story at wasulife ↗