🎉🎂 የመድፈኞቹ ሌጀንድ ሮበርት ፒሬስ በዛሬው ዕለት የ53ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።
🎉🎂 የመድፈኞቹ ሌጀንድ ሮበርት ፒሬስ በዛሬው ዕለት የ53ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል። ፒሬስ በአርሰናል ያስመዘገባቸው ዋንጫዎች :- 🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ — 2002 ፣ 2004 🏆 የኤፍኤ ካፕ አሸናፊ — 2002 ፣ 2003 ፣ 2005 🏆 የእንግሊዝ ሱፐር ካፕ አሸናፊ — 2002 ፣ 2004 SHARE 📲 @EthioEpl
Read the full story at ethioepl ↗