ሴኔቱ የአሜሪካ ወታደራዊ ኃይሎች ከኢራን ጦርነት እንዲወጡ የሚያስችል ውሳኔ አሳለፈ
ሴኔቱ የአሜሪካ ወታደራዊ ኃይሎች ከኢራን ጦርነት እንዲወጡ የሚያስችል ውሳኔ አሳለፈ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ሴኔት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱን ወታደራዊ ሀይሎች ከኢራን ጦርነት እንዲያስወጡ የሚያዘውን ውሳኔ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የውሳኔ ሀሳቡ የተላለፈው የአሜሪካ እና የኢራን ተደራዳሪዎች ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በስዊዘርላንድ እየተወያዩ ባለበት እና በቴክኒካል ድርድሮች ላይ ከስምምነት በደረሱበት ወቅት ነው፡፡ ውሳኔው በስዊዘርላንድ እየተካሄደ ያለው ድርድር ባይሳካ… https://www.fanamc.com/archives/317437
Read the full story at fanatelevision ↗