ሰርተፊኬት የሌላቸው የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች በስራ ላይ እንዳይሳተፉ የሚከለክል አሰራር ሊተገበር ነው።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-24 10:09:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰርተፊኬት የሌላቸው የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች በስራ ላይ እንዳይሳተፉ የሚከለክል አሰራር ሊተገበር ነው። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያሉ ባለሙያዎችን ብቃት ለማረጋገጥ የሚያስገድድ አዲስ አሰራር እያዘጋጀ ነው። አሰራሩ ደረጃ በደረጃ የሚተገበር ሲሆን፣ ወደፊት ሰርተፊኬት የሌለው ማንኛውም ባለሙያ በየትኛው ደረጃ በኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ እንዳይሳተፍ ሙሉ በሙሉ ይከለክላል። ምንም እንኳን ሂደቱ ዓመታትን ሊወስድ ቢችልም፣ በአሁኑ ወቅት የዝግጅትና የተግባር እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል። #ኢፕድ #ካፒታል @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]