ሰበር ዜና፡ የአሜሪካ ሴኔት ወታደሮቹ ከኢራን ጦርነት እንዲወጡ ወሰነ‼

WASULIFEneutral2026-06-24 10:10:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና፡ የአሜሪካ ሴኔት ወታደሮቹ ከኢራን ጦርነት እንዲወጡ ወሰነ‼ ​የአሜሪካ ሴኔት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱን ወታደራዊ ኃይሎች ከኢራን ጦርነት በአስገዳጅነት እንዲያስወጡ የሚያዝ የውሳኔ ሐሳብ በ48 ከፍተኛ ድምፅ አፅድቋል። ​ውሳኔው የተላለፈው ሁለቱ ሀገራት በስዊዘርላንድ ለዘላቂ የተኩስ አቁም እየተደራደሩ ባሉበት ወቅት ሲሆን፣ ዓላማውም ድርድሩ ባይሳካ እንኳ አሜሪካ ድጋሚ ወደ ጦርነት እንዳትገባ ለመከላከል ነው። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በበኩላቸው ውሳኔው የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ጥረቴን የሚያደናቅፍ፣ "የዘገየና ትርጉም አልባ" ነው ሲሉ ነቅፈውታል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]