ኢትዮጵያ አዲስ የተረከበቻቸው የሩሲያ ስሪት የሱ-35 የጦር ጄቶች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-29 10:49:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ አዲስ የተረከበቻቸው የሩሲያ ስሪት የሱ-35 የጦር ጄቶች በ4++ ትውልድ የሚመደብ እና የአምስተኛ ትውልድ ቴክኖሎጂን የተላበሰ የራዳር አቅም ("Irbis-E")፡ እስከ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያሉ ዒላማዎችን አስቀድሞ መለየት የሚችል በአንድ ጊዜ 30 የአየር ዒላማዎችን የመከታተል እና ስምንቱን በአንድ ጊዜ የመምታት ብቃት ከፍተኛ ፍጥነት፦ በሰዓት እስከ ሁለት ሺህ 400 ኪሎ ሜትር የጉዞ ርቀት (ያለ ነዳጅ መሙያ) ፦ እስከ ሦስት ሺህ 600 ኪሎ ሜትር አቅጣጫ ቀያሪ ሞተር (Thrust-Vectoring)- በየትኛውም አንግል አቅጣጫን በማዞር በአየር ላይ ወደር የለሽ የመገለባበጥ ብቃት የጦር መሣሪያ - ስምንት ቶን የሚመዝኑ ዘመናዊ ሚሳኤሎች እና ቦምቦችን የመሸከም አቅም ያለው #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #AMECO…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]