ደብረ ማርቆስ - ባሕር ዳር‼
ደብረ ማርቆስ - ባሕር ዳር‼ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የደብረ ማርቆስ የበረራ መስመር እንደሚጀምር አስታወቀ። በዚሁ መሠረት፡- 📌ከአዲስ አበባ - ደብረ ማርቆስ (ደርሶ መልስ)፦ በየቀኑ 📌ከደብረ ማርቆስ - ባሕር ዳር፦ በሳምንት 4 ቀን (ሰኞ፣ ረቡዕ፣ ዓርብና እሑድ) 📌ከባሕር ዳር - ደብረ ማርቆስ፦ በሳምንት 3 ቀን (ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ) መደበኛ በረራዎችን ያደርጋል።(ከማርቆስ ኮሙኒኬሽን የተወሰደ) #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗