ዳታ፤ የዲጂታል ስርዓት የደም ስር
ዳታ፤ የዲጂታል ስርዓት የደም ስር አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳታ በዲጂታል ዓለም ውስጥ መረጃን፣ ውሳኔን እና ፈጠራን የሚያንቀሳቅስ ዋና ኃይል ሆኗል። ዛሬ ትላልቅ ኩባንያዎች የደንበኞቻቸውን ፍላጎት ለመረዳት፣ መንግሥታት ውጤታማ ፖሊሲዎችን ለማዘጋጀት፣ እንዲሁም ሳይንቲስቶች የወደፊቱን ችግሮች ለመተንበይ በዳታ ላይ ይመሰረታሉ። ዲጂታል ስርዓት መረጃን በኤሌክትሮኒክ መንገድ የሚሰበስብ፣ የሚያከማች፣ የሚያቀናብር እና የሚያስተላልፍ የቴክኖሎጂ አውታር ነው። የባንክ ስርዓቶች፣… https://www.fanamc.com/archives/317443
Read the full story at fanatelevision ↗