መንግስት ስጋት ገብቶታል -ሁኔታው አስፈርቷል‼

WASULIFEneutral2026-06-24 11:54:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግስት ስጋት ገብቶታል -ሁኔታው አስፈርቷል‼ 📌 ቀነ-ገደብ ሊያበቃ 6 ቀናት ቀሩት‼ ​በደቡብ አፍሪካ ሰነድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች እስከ ሰኔ 30 (June 30) ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የተሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሊያበቃ ቀናት ቀርተውታል። ሊነሱ የሚችሉ ሁከቶችን ለመቆጣጠር መንግሥት ከ600 ሚሊዮን ራንድ በላይ በሆነ ወጪ መጠነ-ሰፊ የጸጥታ ጥበቃ ዘመቻ ይፋ ማድረጉን የሀገሪቱ ሚዲያ (eNCA) ዘግቧል። በአሁኑ ወቅት የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎቻቸውን የማስወጣት ሥራ የጀመሩ ሲሆን፣ የደቡብ አፍሪካ ፖሊስና መከላከያም ለማንኛውም ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]