“ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ በጋራ ይቆማሉ” የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-29 10:54:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ በጋራ ይቆማሉ” የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ግንኙነት ከጊዜ ወደጊዜ እየደረጀ እና እየጠነከረ መጥቷል። በመተማመን፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተው ግንኙነት አሁን ላይ ወደ ላቀ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። በታሪክ፣ በባሕል፣ በሃይማኖት እና በሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት ያላቸው ሁለቱ ሀገራት አሁን ደግሞ በወታደራዊ እና በቴክኖሎጂ ያላቸው ትብብር የላቀ ኾኗል። የሁለቱ ሀገራት መሪዎች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]