ኢትዮጵያ አዲስ የታጠቀችው ኤስ-400 የአየር መከላከያ ሥርዓት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-29 10:56:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ አዲስ የታጠቀችው ኤስ-400 የአየር መከላከያ ሥርዓት ደረጃ፦በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ምርጥ የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂዎች ግንባር ቀደም ነው የራዳር ቅኝት፦ እስከ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት የመቃኘት አቅም ያለው የማምከን ወሰን፦ እስከ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት እና እስከ 30 ኪሎ ሜትር ከፍታ የሚመክታቸው አደጋዎች፦ ስውር (Stealth) የጠላት አውሮፕላኖች፣ ክሩዝ እና ባለስቲክ ሚሳኤሎች፣ እንዲሁም ድሮኖች #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #AMECO ​#Ethiopian_Air_Defense #Sovereignty-Through_Strength #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_19_2019_ዓ_ም

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]