በምክክር ኢትዮጵያን እናፅና…
በምክክር ኢትዮጵያን እናፅና… ምክክር ውስብስብ ችግሮችን በሰላማዊ፣ በሥልጡን እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል፡፡ ግጭቶችን በኃይል ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ በጠረጴዛ ዙሪያ በመመካከር ለመፍታት መሥራት ሁለንተናዊ ጥቅሞች አሉት፡፡ መመካከር የሰው ልጅ ካካበታቸው እጅግ ሥልጡን፣ ሰላማዊና ዘላቂ የችግር መፍቻና የዕድገት መሣሪያዎች መካከል ቀዳሚው ነው። ግለሰቦች፣ ማኅበረሰቦች ወይም ሀገራት የሚያጋጥሟቸውን ውስብስብ የሐሳብ፣ የጥቅምና የታሪክ ልዩነቶች በኃይል ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ… https://www.fanamc.com/archives/317469
Read the full story at fanatelevision ↗