የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኝ ቁልፍ ምሽግ ተቆጣጠረ‼

WASULIFEneutral2026-06-24 15:36:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኝ ቁልፍ ምሽግ ተቆጣጠረ‼ ​የሱዳን መከላከያ ሠራዊት (SAF) በብሉ ናይል ክልል ከኢትዮጵያ ድንበር አንድ ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የሚገኘውንና በጆሴፍ ቱካ በሚመራው የሱዳን ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ (SPLM-N) ይዞታ ሥር የነበረውን «አል-ባር» የተባለ ቁልፍ ወታደራዊ ምሽግ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። ​📌አላማው የድንበር አካባቢዎችን ከዓማፂያን ማጽዳት እና በፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና በSPLM-N ጥምረት እጅ የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማ «ኩርሙክን» መልሶ መቆጣጠር ነው። ​📌 ሠራዊቱ በሰሜን ዳርፉር የጠላት ድሮን መትቶ መጣሉን የገለጸ ሲሆን፤ አራተኛ ዓመቱን የያዘው የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት በተለያዩ ግንባሮች በማገርሸቱ የሲቪሎች መፈናቀል እና የሰብአዊ ቀውሱ በከፍተኛ ሁኔታ እየባሰ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]