የኢትዮጵያ ትጋት ለመጪው ትውልድ…

FANATELEVISIONneutral2026-06-24 15:54:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ትጋት ለመጪው ትውልድ… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በፈተናዎች እያለፈች በርካታ ድሎችን በማስመዝገብ ለመጪው ትውልድ የሚጨበጥ ተስፋን ለማስረከብ በስፋት ሰርታለች። በሕዝብ አቅምና በአመራር ቁርጠኝነት ታላላቅ የስኬት ምዕራፎችን እያስመዘገበች ትገኛለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ትናንት “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ብሔራዊ ጉባዔ ይህንን የለውጥ… https://www.fanamc.com/archives/317474

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]