በጋምቤላ ክልል አንድ ሐኪም 70 ሺህ ስደተኞችን እንደሚያገለገል የተባበሩት መንግሥታት ገለፀ፡፡
በጋምቤላ ክልል አንድ ሐኪም 70 ሺህ ስደተኞችን እንደሚያገለገል የተባበሩት መንግሥታት ገለፀ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ባርሃም ሳሊህ ኢትዮጵያ ስደተኞችን ከአካባቢው ማኅበረሰብ እና ከሀገሪቱ የኢኮኖሚ መዋቅር ጋር ለማካተት የምታደርገውን ጥረት አድንቀዋል። ኮሚሽነሩ፤ እጅግ የከፋው የገንዘብ እጥረት ስደተኞችን በሚያስተናግዱ አካባቢዎች የሚሰጡ ሰብዓዊ አገልግሎቶችን በእጅጉ እየፈተነ መሆኑንና በአንዳንድ መጠለያ ውስጥ በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ ስደተኞች የሚሆን አንድ ሐኪም ብቻ መኖሩን አስጠንቅቀዋል። አብዛኞቹ ከደቡብ ሱዳን የመጡ ወደ 450 ሺህ የሚጠጉ ስደተኞችን በሚያስተናግደው ጋምቤላ ክልል ሆነው መግለጫ የሰጡት ሳሊህ፤ የስደተኞቹ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣ መሆኑንና ድርጅታቸው (UNHCR) በዘንድሮው ዓመት ብቻ ተጨማሪ 100 ሺህ አዲስ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗