የብልግና ጥግ በኢትዮ 360 አየን! የቀድሞ አርቲስት የአሁኑ የሃብታሙ አያሌው (አናሎግ) የሚዲያ ሚዜና ሻማ ያዢው ሽመልስ አበራ ጆሮ እግዜር ይሁንህ
የብልግና ጥግ በኢትዮ 360 አየን! የቀድሞ አርቲስት የአሁኑ የሃብታሙ አያሌው (አናሎግ) የሚዲያ ሚዜና ሻማ ያዢው ሽመልስ አበራ ጆሮ እግዜር ይሁንህ ከግብፅ የለቃቀሟት ብር ስታልቅ ብትንትናቸው የወጣው ኢትዮ 360ዎች አንዳቸው አንዳቸው ላይ የስብእና እርድ ለመፈፀም የሚሄዱበት እርቀት ይዘገንናል። በተለይ ሃብታሙ አያሌው የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹን የሚሰድባቸው ስድብ የሰዎቹን ማንነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ገንዘብ ለሰጣቸው ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ ያለ ሃላፊነት የፈለጉትን ሲያወሩና በተለይም ዶክተር አብይ ላይ በቻሉት መጠን የጭቃ ጅራፋቸውን ሲለጥፉ የኖሩት ሰዎች ኢትዮጵያም ዶክተር አብይም ባሉበት ቆመዋል እነሱ ግን እንደዩጎዝላቪያ ተበታትነው ጉዳቸውን ያለሃፍረት ሜዳ ላይ እየበተኑት ነው። አንድ የበሬ ግምባር የምታህል ስቱዲዮ በጋራ መምረት አቅቷቸውና…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗