የፋኖ አባላት እንዲመለሱ ተወሰነ‼️

WASULIFEneutral2026-06-24 19:56:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፋኖ አባላት እንዲመለሱ ተወሰነ‼️ አማራ ክልል በተለያየ ምክንያት ስራቸውን ለቀው ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው የነበሩ 2167 ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራቸው እንዲመለሱ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ምክር ቤት ውሳኔ ማሳለፉን አሳውቋል። 📌 738 መምህራን፣ 📌 92 የገቢ ተቋማት ሰራተኞች፣ 📌1337 (115 በማንነት ምክንያት በፈጠረ ግጭት ተሰናብተው የነበሩ) ሲቪል ሰርቢስ ሰራተኞች 👉 በድምሩ 2167 ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራ መደባቸው እንዲመለሱ ወስኗል። 📌 ምክር ቤቱ በውሳኔውም ከሚመደቡበት ቀን ጀምሮ የስራ መደባቸው የሚያስገኛቸውን ደሞዝ የሚያገኙ መሆናቸውን በግልፅ አመላክቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ====================…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]